Playlist Videos
ቪዲዮ
ኤልሳ የሳሎኑን ጎረቤት ትተዋወቃለች – ሳሎኑ
አለሜ እና መንምቢ ይጨቃጨቃሉ። የሳሎኑ ጎረቤት ሰላምታ ታቀርባለች።
ቪዲዮ
መንበሬ ከደምበኛ ጋር ትጣላለች – ሳሎኑ
መንበሬ ከደንበኛ ጋር በሳሜ ምክንያት ትጣላለች። ቀለም እና አልማዝ ስለ ሰፈሩ ሽማግሌ ሁኔታ ያወራሉ።
ቪዲዮ
ወ/ሮ ቀለሜ ጸጉርቤት መስራት ይፈልጋሉ – ሳሎኑ
የሳሎኑ ሰራተኞች አዲስ የጸጉር ሰራተኛ ያፈላልጋሉ።
ቪዲዮ
ታሜ የሰው ብር ይጠፋበታል – ሳሎኑ
አልማዝ እና ታሜ ሰው አረብ አገር ለመላክ ይፈልጋሉ።
ቪዲዮ
መንበረ ከሌቦች ጋር ትጣላለች – ሳሎኑ
ሌቦች የቀለሜን እቃ ለማውረድ ክፍያ ይጠይቃሉ። መንበረ ከሌቦቹ ጋር ትጣላለች።
ቪዲዮ
ሳቅ እና ጨዋታ ከአቦል ቲቪ ጋር – አቦል ቲቪ
አቦል ቲቪ በ2015 ዓ.ም ደማቅ እና አዝናኝ ዝግጅቶች ለተመልካች አቅርቧል። እነዚህ በጣም አስቂኝ የነበሩ ጊዜያት ናቸው።